1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:58
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አሁንም የተወደዳችሁ ወንድሞቻችን ሆይ፥ የጸናችሁና የማትናወጡ ሁኑ፤ ዘወትር በጎ ምግባርን አብዝታችሁ ለእግዚአብሔር አበርክቱ፤ ስለ ጌታችን መድከማችሁ ለከንቱ እንዳይደለ ታውቃላችሁና።
השווה
חקרו ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:58
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:57
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ድል መንሣትን ለሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።
חקרו ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:57
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:33
ወንድሞቻችን አያስቱአችሁ፤ ክፉ ነገር መልካም ጠባይን ያበላሻልና።
חקרו ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:33
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:10
ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን እኔ ባለሁበት አለሁ፤ ለእኔም የሰጠኝ ጸጋው ለከንቱ የሆነብኝ አይደለም፤ እኔም ከሁሉ ይልቅ ደከምሁ፤ ነገር ግን በእኔ ላይ ያደረው የእግዚአብሔር ጸጋ አጸናኝ እንጂ እኔ አይደለሁም።
חקרו ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:10
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:55-56
“ሞት ሆይ፥ እንግዲህ መውጊያህ ወዴት አለ? መቃብር ሆይ፥ አሸናፊነትህ ወዴት አለ?” የሞት መውጊያ ኀጢአት ናት፥ የኀጢአትም ኀይልዋ ኦሪት ናት።
חקרו ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:55-56
6
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:51-52
እነሆ፥ አንድ ምሥጢርን እነግራችኋለሁ፥ ሁላችን የምንሞት አይደለም። ነገር ግን የኋለኛው መለከት ሲነፋ ሁላችን እንደ ዐይን ጥቅሻ በአንድ ጊዜ እንለወጣለን፤ መለከት ይነፋል፤ ሙታንም የማይፈርሱ ሁነው ይነሣሉ፤ እኛም እንለወጣለን።
חקרו ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:51-52
7
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:21-22
በመጀመሪያው ሰው ሞት መጥቶአልና፤ በሁለተኛው ሰው ትንሣኤ ሙታን ሆነ። ሁሉ በአዳም እንደሚሞት እንዲሁ በክርስቶስ ሁሉ ሕያዋን ይሆናሉ።
חקרו ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:21-22
8
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:53
ይህ የሚፈርሰው የማይፈርሰውን፥ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ይለብስ ዘንድ አለውና።
חקרו ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:53
9
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:25-26
ጠላቶቹ ሁሉ ከእግሩ በታች እስኪወድቁ ድረስ ይነግሥ ዘንድ አለውና። ከዚያ በኋላ የመጨረሻው ጠላት ይሻራል፤ ይኸውም ሞት ነው።
חקרו ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 15:25-26
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו