1
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:3-4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ ላይ የምትፈርድ ያንንም የምታደርግ ሰው ሆይ! ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን? ወይስ የቸርነቱን፥ የቻይነቱን፥ የታጋሽነቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን? የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሓ ሊመራህ እንደሆነ አታውቅምን?
השווה
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 2:3-4
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:1
ስለዚህ አንተ የምትፈርድ ሰው ሆይ! የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው ላይ በምትፈርድበት ነገር በራስህ ላይ ትፈርዳለህ፤ ፈራጅ የሆንከው አንተ ያንኑ ታደርጋለህና።
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 2:1
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:11
በእግዚአብሔር ዘንድ ማዳላት የለምና።
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 2:11
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:13
በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚፈፅሙት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙት አይጸድቁምና።
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 2:13
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:6
እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይሰጠዋል፤
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 2:6
6
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:8
በራስ ወዳዶች፥ ለእውነት በማይታዘዙት ነገር ግን ለዐመፃ በሚታዘዙት ላይ ቁጣና መቅሠፍት ይመጣባቸዋል።
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 2:8
7
ወደ ሮሜ ሰዎች 2:5
ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሓ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቁጣ ቀን በራስህ ላይ ቁጣን ታከማቻለህ።
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 2:5
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו