1
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንደምትበዙ በማመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።
השווה
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4
በመጽናትና መጻሕፍት በሚሰጡት መጽናናት ተስፋ ይሆንልን ዘንድ አስቀድሞ የተጻፈው ነገሮች ሁሉ ለትምህርታችን ተጽፎአል።
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 15:4
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:5-6
የትዕግሥትና የመጽናናት አምላክ እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ እርስ በርሳችሁ በአንድ ሐሳብ መሆንን ይስጣችሁ። ይኸውም በአንድ ልብ ሆናችሁ በአንድ አፍ እግዚአብሔርን፥ እርሱም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት፥ እንድታከብሩ ነው።
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 15:5-6
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:7
ስለዚህ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ክብር እንደ ተቀበላችሁ እንዲሁ እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ።
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 15:7
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 15:2
እያንዳንዳችን እንድናንጸው እርሱን ለመጥቀም ባልንጀራችንን ደስ እናሰኝ።
חקרו ወደ ሮሜ ሰዎች 15:2
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו