1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በምንም ዓይነት ነገር አትጨነቁ።
השווה
חקרו ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7
ከሰውም ማስተዋል ሁሉ በላይ የሆነው የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
חקרו ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8
በቀረውስ ወንድሞች ሆይ! እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ክቡር የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ምስጉን የሆነውን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤
חקרו ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:8
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን ነገር ማድረግ እችላለሁ።
חקרו ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13
5
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፤ ደስ ይበላችሁ።
חקרו ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:4
6
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19
አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ያሟላላችኋል።
חקרו ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:19
7
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9
ከእኔ የተማራችሁትንና የተቀበላችሁትን የሰማችሁትንም ያያችሁትንም ሁሉ አድርጉ፤ የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።
חקרו ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:9
8
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:5
ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። ጌታ መምጫው ቀርቦአል።
חקרו ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:5
9
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12
ጥቂትም ማግኘትን አውቃለሁ፤ ብዙም ማግኘትን አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ የመጥገብንና የመራብን ብዙ የማግኘትንና የማጣትን ምሥጢር ተምሬአለሁ።
חקרו ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:12
10
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:11
ይህን ስል ስለሚያስፈልገኝ ነገር እያማረርሁ አይደለም፤ ያለኝ ነገር ይበቃኛል ማለትን ተምሬአለሁና።
חקרו ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:11
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו