1
የሉቃስ ወንጌል 5:4
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ንግግሩንም ከጨረሰ በኋላ፥ ስምዖንን፦ “ወደ ጥልቁ ፈቀቅ በል፤ መረቦቻችሁንም ለማጥመድ ጣሉ፤” አለው።
השווה
חקרו የሉቃስ ወንጌል 5:4
2
የሉቃስ ወንጌል 5:5-6
ስምዖንም መልሶ፦ “አቤቱ! ሌሊቱን ሙሉ ብንደክምም ምንም አልያዝንም፤ ነገር ግን በቃልህ መረቦቹን እጥላለሁ፤” አለው። ይህንም ባደረጉ ጊዜ እጅግ ብዙ ዓሣ ያዙ፤ መረቦቻቸውም ተቀደዱ።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 5:5-6
3
የሉቃስ ወንጌል 5:16
እርሱ ግን ገለል ብሎ ወደ በምድረ በዳዎች እየሄደ ይጸልይ ነበር።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 5:16
4
የሉቃስ ወንጌል 5:32
ኀጢአተኞችን ወደ ንስሓ ልጠራ እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁም።”
חקרו የሉቃስ ወንጌል 5:32
5
የሉቃስ ወንጌል 5:8
ስምዖን ጴጥሮስም ይህን ባየ ጊዜ በኢየሱስ ጉልበት ፊት ወድቆ፦ “ጌታ ሆይ! እኔ ኀጢአተኛ ሰው ነኝና ከኔ ራቅ፤” አለው።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 5:8
6
የሉቃስ ወንጌል 5:31
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ “ሕመምተኞች እንጂ ጤነኞች ሐኪም አያስፈልጋቸውም፤
חקרו የሉቃስ ወንጌል 5:31
7
የሉቃስ ወንጌል 5:11
ታንኳዎቹንም ወደ ምድር አድርሰው ሁሉን ትተው ተከተሉት።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 5:11
8
የሉቃስ ወንጌል 5:12-13
ከከተማዎችም በአንዲቱ ሳለ፥ እነሆ፥ ለምጽ የወረሰው አንድ ሰው ነበረ፤ ኢየሱስንም ባየው ጊዜ በግንባሩ ተደፍቶ፦ “ጌታ ሆይ! ብትፈቅድስ ልታነጻኝ ትችላለህ፤” ሲል ተማጸነው። እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና፦ “እፈቅዳለሁ፤ ንጻ፤” አለው፤ ወዲያውም ለምጹ ለቀቀው።
חקרו የሉቃስ ወንጌል 5:12-13
9
የሉቃስ ወንጌል 5:15
ስለ እርሱ የሚባለው ግን ይበልጡን በስፋት ተሰራጨ፤ ብዙ ሕዝብም ሊሰሙትና ከደዌአቸው ሊፈወሱ ይሰበሰቡ ነበር፤
חקרו የሉቃስ ወንጌል 5:15
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו