1
የዮሐንስ ወንጌል 17:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።
השווה
חקרו የዮሐንስ ወንጌል 17:17
2
የዮሐንስ ወንጌል 17:3
የዘለዓለም ሕይወትም ይህች ናት፤ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንከውን አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ነው።
חקרו የዮሐንስ ወንጌል 17:3
3
የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
በእነርሱ ቃል አማካይነት በእኔ ስለሚያምኑትም ጭምር እንጂ ስለ እነርሱ ብቻ አልለምንም፤ ይህም ሁሉም አንድ እንዲሆኑ፥ አንተም፥ አባት ሆይ! በእኔ እንዳለህና እኔም በአንተ እንዳለሁ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ እንዲሆኑ፥ አንተም እንደ ላክኸኝ ዓለም እንዲያምን ነው።
חקרו የዮሐንስ ወንጌል 17:20-21
4
የዮሐንስ ወንጌል 17:15
ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም።
חקרו የዮሐንስ ወንጌል 17:15
5
የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ የሰጠኸኝን ክብር ሰጥቻቸዋለሁ፤ ይህም እኔ በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በፍጹም አንድ እንዲሆኑ፥ እንዲሁም አንተ እንደ ላክኸኝና በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ዓለም እንዲያውቅ ነው።
חקרו የዮሐንስ ወንጌል 17:22-23
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו