1
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ከማያምኑ ጋር አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዐመፅ ጋር ምን ድርሻ አለው? ብርሃንስ ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
השווה
חקרו 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:14
2
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:16
የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ከጣዖት ጋር ምን ስምምነት አለው? እኛ እኮ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን፤ እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል ተናግሯል፥ በእነርሱ እኖራለሁ፤ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፤ አምላካቸውም እሆናለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።
חקרו 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:16
3
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:17-18
ስለዚህም ጌታ ከመካከላቸው ውጡና የተለያችሁ ሁኑ፤ ርኩስንም አትንኩ፤ እኔም እቀበላችኋለሁ፥ “ለእናንተም አባት እሆናለሁ፤ እናንተም ለእኔ ወንድ ልጆችና ሴት ልጆች ትሆናላችሁ፤” ይላል ሁሉንም የሚገዛ ጌታ።
חקרו 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:17-18
4
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:15
ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን ስምምነት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?
חקרו 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 6:15
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו