1
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:2-3
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በጸሎታችን ጊዜ ያለማቋረጥ እያነሣናችሁ ስለ ሁላችሁ ለእግዚአብሔር ምስጋና ሁልጊዜ እናቀርባለን፤ በእግዚአብሔር በአባታችን ፊት የእምነታችሁን ሥራ፥ የፍቅራችሁን ድካም፥ በጌታችንም በኢየሱስ ክርስቶስ ያላችሁን የተስፋችሁንም መጽናት እናስታውሳለን።
השווה
חקרו 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:2-3
2
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:6
ደግሞ እናንተ ከመንፈስ ቅዱስ ደስታ ጋር ቃሉን በብዙ መከራ ተቀበላችሁ፥ በዚህም እኛንና ጌታን የምትመስሉ ሆናችሁ፤
חקרו 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1:6
בית
כתבי הקודש
תכניות
קטעי וידאו