40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርનમૂનો

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

DAY 8 OF 40

የሞተውን ማስነሳት

ሉቃስ 8:41-56

  1. የቤተሰቤን ወይም የጓደኞቼን ፍላጎት ከኢየሱስ ይልቅ አስበልጣለሁ?  
  2. ኢየሱስ እንዴት ነበር ተስፋን ያመጣው?  
  3. ተስፋን የምፈልገው በምን አይነት ግንኙነቶች ነው? 

શાસ્ત્ર

દિવસ 7દિવસ 9