7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋનમૂનો

7ቀናትን ከኢየሱስ ጋር ፀጋ

DAY 1 OF 7

የፀጋ ምላሽ

ሉቃስ 8:41-56

  1. ኢየሱስ ለዚህ ተስፋ ለሌለው ሁኔታ የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?
  2. ኢየሱስ ለእያንዳንዱ ግለሰብ እንዴት ነበር ግድ እንዳለው ያሳየው? 
  3. በህይወቴ ካሉ ሰዎች መካከል ተስፋ ለሌለው ሁኔታቸው ኢየሱስ የሚያስፈልጋቸው እነማን ናቸው?

શાસ્ત્ર