1
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:6
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እርሱ የጀመረላችሁን በጎውን ሥራ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እስከሚመጣበት ቀን ድረስ እርሱ እንደሚፈጽምላችሁ አምናለሁ።
Compare
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:6 ખોજ કરો
2
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:9-10
ስለዚህም በአእምሮና በልብ ጥበብ ሁሉ ፍቅራችሁ እንዲበዛ፥ እንዲጨምርም እጸልያለሁ፤ የሚሻለውን ሥራ እንድትመረምሩና እንድትፈትኑ፥ ክርስቶስ በሚመጣበት ቀን ያለ ዕንቅፋት ቅዱሳን ትሆኑ ዘንድ፦
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:9-10 ખોજ કરો
3
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21
እኔ በሕይወት ብኖርም ክርስቶስን ለማገልገል ነው፤ ብሞትም ዋጋ አለኝ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21 ખોજ કરો
4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:3
እናንተን በማስብበት ጊዜ ሁሉ ዘወትር አምላኬን አመሰግነዋለሁ።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:3 ખોજ કરો
5
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:27
ነገር ግን ምናልባት የመጣሁ እንደ ሆነ፥ ሳልኖርም ቢሆን በወንጌል ሃይማኖት እየተጋደላችሁ በአንድ መንፈስና በአንድ አካል ጸንታችሁ እንደምትኖሩ አይና እሰማ ዘንድ ሥራችሁ ለክርስቶስ ትምህርት እንደሚገባ ይሁን።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:27 ખોજ કરો
6
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:20
በምንም እንደማላፍር ተስፋ እንደ አደረግሁና እንደታመንሁ እንደ ወትሮው በልብ ደስታ በግልጥነት፥ አሁንም የክርስቶስ ክብር በሕይወቴም ቢሆን፥ በሞቴም ቢሆን በሰውነቴ ይገለጣል።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:20 ખોજ કરો
7
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:29
ይህንም ጸጋ እግዚአብሔር ሰጥቶአችኋል፤ ነገር ግን ስለ እርሱ መከራ ልትቀበሉም ነው እንጂ ልታምኑበት ብቻ አይደለም።
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:29 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ