1
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:12
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ሰልፋችሁ፦ ከጨለማ ገዦች ጋርና ከሰማይ በታች ካሉ ከክፉዎች አጋንንት ጋር ነው እንጂ ከሥጋዊና ከደማዊ ጋር አይደለምና።
Compare
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:12 ખોજ કરો
2
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:18
በጸሎትና በምልጃ ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ ከዚህም ጋር ስለ ቅዱሳን ሁሉ ለመጸለይ ሁልጊዜ ትጉ፤
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:18 ખોજ કરો
3
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:11
የሰይጣንን ተንኰል መቋቋም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ጋሻ ልበሱ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:11 ખોજ કરો
4
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:13
ስለዚህም በክፉ ቀን መቃወም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ጋሻ ያዙ፤ እንድትጸኑም በሁሉ የተዘጋጃችሁ ሁኑ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:13 ખોજ કરો
5
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:16-17
ከዚህም ሁሉ ጋር የሚንበለበሉ የክፉን ፍላፃዎች ሁሉ ማጥፋት እንድትችሉ የእምነትን ጋሻ አንሡ። የመዳንንም የራስ ቍር በራሳችሁ ላይ ጫኑ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ሰይፍ ያዙ፤ ይኸውም የእግዚአብሔር ቃል ነው።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:16-17 ખોજ કરો
6
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:14-15
እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ ቁሙ፤ የጽድቅንም ጥሩር ልበሱ። የሰላም ወንጌል ኀይልንም ተጫምታችሁ ቁሙ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:14-15 ખોજ કરો
7
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:10
እንግዲህስ ወዲህ በእግዚአብሔርና በኀይሉ ጽናት በርቱ።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:10 ખોજ કરો
8
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:2-3
በሕግም ተስፋ ያለው የመጀመሪያው ትእዛዝ ይህ ነው፥ “አባትህንና እናትህን አክብር፤ መልካም ይሆንልህ ዘንድ፥ በምድር ላይም ዕድሜህ ይረዝም ዘንድ።”
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:2-3 ખોજ કરો
9
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:1
ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታችን ታዘዙ፤ ይህ የሚገባ ነውና።
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:1 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ