1
የማርቆስ ወንጌል 1:35
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ማለዳም ገና ጎሕ ሳይቀድ፥ ኢየሱስ ተነሥቶ ከቤት ወጣ፤ ወደ አንድ ገለልተኛ ስፍራም ሄዶ ይጸልይ ጀመር።
Compare
የማርቆስ ወንጌል 1:35 ખોજ કરો
2
የማርቆስ ወንጌል 1:15
“ጊዜው ደርሶአል፤ የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለች፤ ንስሓ ግቡ፤ በወንጌልም እመኑ” እያለ ይሰብክ ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 1:15 ખોજ કરો
3
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
ከውሃው በሚወጣበትም ጊዜ፥ ሰማያት ተከፍተው፥ መንፈስ ቅዱስ እንደ ርግብ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ፤ “የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል” የሚል ድምፅ ከሰማይ ተሰማ።
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11 ખોજ કરો
4
የማርቆስ ወንጌል 1:8
እኔ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል” የሚል ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 1:8 ખોજ કરો
5
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
ኢየሱስም፥ “ተከተሉኝ፤ ሰው አጥማጆች አደርጋችኋለሁ” አላቸው። እነርሱም ወዲያውኑ መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18 ખોજ કરો
6
የማርቆስ ወንጌል 1:22
እንደ ጸሓፍት ሳይሆን፥ እንደ ባለ ሥልጣን በማስተማሩ ሕዝቡ በትምህርቱ ተገረሙ።
የማርቆስ ወንጌል 1:22 ખોજ કરો
હોમ
બાઇબલ
યોજનાઓ
વિડિઓઝ