1
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:9
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
መልካምን ሥራ ለመሥራት አንታክት፥ ካልዛልን ወቅቱ በደረሰ ጊዜ እናጭዳለንና።
Compare
Avasta ወደ ገላትያ ሰዎች 6:9
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:10
ስለዚህ ጊዜ ሳለን ለሰው ሁሉ፥ በተለይም ለእምነት ቤተሰቦች መልካም እናድርግ።
Avasta ወደ ገላትያ ሰዎች 6:10
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2
የእርስ በርሳችሁን ሸክም ተሸከሙ፥ በዚህም የክርስቶስን ሕግ ትፈጽማላችሁ።
Avasta ወደ ገላትያ ሰዎች 6:2
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7
አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም፤ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳልና።
Avasta ወደ ገላትያ ሰዎች 6:7
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:8
ምክንያቱም ወደ ገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ ጥፋትን ያጭዳል፥ በመንፈስ የሚዘራ ግን ከመንፈስ የዘለዓለምን ሕይወት ያጭዳል።
Avasta ወደ ገላትያ ሰዎች 6:8
6
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1
ወንድሞች ሆይ! ሰው ማንኛውንም ኃጢአት አድርጎ ቢገኝ፥ መንፈሳውያን የሆናችሁ እናንተ እንደዚህ ዓይነቱን ሰው በየውሃት መንፈስ አቅኑት፤ አንተም እንዳትፈተን ራስህን ጠብቅ።
Avasta ወደ ገላትያ ሰዎች 6:1
7
ወደ ገላትያ ሰዎች 6:3-5
አንድ ሰው ምንም ሳይሆን አንድ ነገር የሆነ ቢመስለው ራሱን ያታልላልና። እያንዳንዱ የገዛ ሥራውን ይፈትን፤ ከዚያም በኋላ ስለ ራሱ ብቻ የሚመካበትን ያገኛል፥ ስለ ሌላው ግን አይደለም። እያንዳንዱ የገዛ ራሱን ሸክም ይሸከማልና።
Avasta ወደ ገላትያ ሰዎች 6:3-5
Home
Bible
Plans
Videod