1
የማርቆስ ወንጌል 10:45
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
የሰው ልጅ ሊያገለግልና ሕይወቱን ለብዙዎች ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ መጣ እንጂ ሊገለገል አልመጣምና።”
Σύγκριση
Διαβάστε የማርቆስ ወንጌል 10:45
2
የማርቆስ ወንጌል 10:27
ኢየሱስም አያቸውና፥ “ይህ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን እንዲህ አይደለም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላል” አላቸው።
Διαβάστε የማርቆስ ወንጌል 10:27
3
የማርቆስ ወንጌል 10:52
ኢየሱስም፥ “ሂድ፥ እምነትህ አድኖሃል” አለው፤ ወዲያውም ዐይኑ በራለት፤ በመንገድም ኢየሱስን ተከትሎት ሄደ።
Διαβάστε የማርቆስ ወንጌል 10:52
4
የማርቆስ ወንጌል 10:9
ስለዚህ እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም አይለየውም።”
Διαβάστε የማርቆስ ወንጌል 10:9
5
የማርቆስ ወንጌል 10:21
ኢየሱስም ተመለከተውና ወደደው፤ “እንግዲያው አንድ ነገር ይጐድልሃል፤ ሂድና ያለህን ሁሉ ሽጥ፤ ለድኾችም ስጥ፤ በሰማይ የተከማቸ ሀብት ታገኛለህ፤ ከዚያ በኋላና፤ ተከተለኝም” አለው።
Διαβάστε የማርቆስ ወንጌል 10:21
6
የማርቆስ ወንጌል 10:51
ኢየሱስም፥ “ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?” አለው። ዐይነ ስውሩም፥ “መምህር ሆይ፤ እንዳይ እፈልጋለሁ” አለው።
Διαβάστε የማርቆስ ወንጌል 10:51
7
የማርቆስ ወንጌል 10:43
በእናንተ ዘንድ ግን እንዲህ አይደለም፤ ከመካከላችሁ ታላቅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋይ ይሁን፤
Διαβάστε የማርቆስ ወንጌል 10:43
8
የማርቆስ ወንጌል 10:15
እውነት እላችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበል ሁሉ ከቶ አይገባባትም።”
Διαβάστε የማርቆስ ወንጌል 10:15
9
የማርቆስ ወንጌል 10:31
ነገር ግን ብዙዎች ፊተኞች የሆኑ ኋለኞች፥ ኋለኞች የሆኑም ፊተኞች ይሆናሉ።”
Διαβάστε የማርቆስ ወንጌል 10:31
10
የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
ነገር ግን በፍጥረት መጀመሪያ እግዚአብሔር ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው። ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር ይጣመራል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ፤ ከእንግዲህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ሁለት አይደሉም፤
Διαβάστε የማርቆስ ወንጌል 10:6-8
Αρχική
Αγία Γραφή
Σχέδια
Βίντεο