1
የማቴዎስ ወንጌል 20:26-28
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
በእናንተ መካከል እንዲህ አይሁን፤ ነገር ግን ከእናንተ መካከል ታላቅ መሆን የሚፈልግ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፤ ከእናንተም መካከል ፊተኛ መሆን የሚፈልግ የእናንተ ባርያ ይሁን፤ የሰው ልጅም ሊያገለግል፥ ነፍሱንም ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።”
Σύγκριση
Διαβάστε የማቴዎስ ወንጌል 20:26-28
2
የማቴዎስ ወንጌል 20:16
ስለዚህ ኋለኞች ፊተኞች፥ ፊተኞችም ኋለኞች ይሆናሉ።’”
Διαβάστε የማቴዎስ ወንጌል 20:16
3
የማቴዎስ ወንጌል 20:34
ኢየሱስም አዘነላቸውና ዐይኖቻቸውን ዳሰሰ፤ ወዲያውኑ አዩ፥ ተከተሉትም።
Διαβάστε የማቴዎስ ወንጌል 20:34
Αρχική
Αγία Γραφή
Σχέδια
Βίντεο