ከ BibleProject
ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን ሶፎንያስ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ሶፎንያስ እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ የሚያደርገውን የማንጻት ፍርድ ያሳውቃል። ክፉን ያስወግዳል እናም ሁሉም ሰው በሰላም የሚበለጽግበትን አዲስ ተስፋ ይከፍታል።
ሁሉም ቪዲዮዎች
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች