ከ BibleProject
ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን በትንቢተ አሞጽ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ትንቢተ አሞጽ እስራኤል ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸውን ኪዳን በማፍረሳቸው ይከሳቸዋል፣ እንዲሁም ጣዖት አምልኮት ወደ ኢ-ፍትሀዊነት እና ድሃውን ችላ ወደማለት እንደመራቸው ያሳያል።
ሁሉም ቪዲዮዎች
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች