ከ BibleProject
ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን በትንቢተ ሕዝቅኤል 34-48 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በባቢሎን ምርኮ ላይ ከነበሩት ምርኮኞች መካከል፣ ትንቢተ ሕዝቅኤል ይህ ፍርድ ለእስራኤል እንደሚገባ፤ ደግሞም በተጨማሪ የእግዚአብሔር ፍትህ ለወደፊቱ ተስፋን እንደሚሰጥ ያሳያል።
ሁሉም ቪዲዮዎች