ከ BibleProject
ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን መኃልየ መኃልይ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። መኃልየ መኃልይ የእግዚአብሔርን የፍቅር ስጦታ እና የጾታዊ ፍላጎትን ውበት እና ሃይል የሚያንጸባርቁ የጥንት እስራኤላውያን የፍቅር ግጥሞች ስብስብ ነው።
ሁሉም ቪዲዮዎች
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች