ከ BibleProject
ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያሳየውን መክብብ ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። ይህ መጽሐፍ ሞትን እና የዘፈቀደ እድልን፣ እንዲሁም እነዚህ ነገሮች በእግዚአብሔር ቸርነት ላይ ባለ የየዋህነት እምነት ላይ የሚያደርሱትን ችግሮች እንድንጋፈጥ ያስገድደናል።
ሁሉም ቪዲዮዎች