ከ BibleProject
ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል
የመጽሃፉን ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን 2ኛ ሳሙኤል ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። 2ኛ ሳሙኤል ላይ፣ ዳዊት ለእግዚአብሔር እጅግ ታማኝ የሆነ ንጉስ ሲሆን እናያለን፣ ከዚያ ግን አመጽን አደረገ፤ ይህም በቤተሰቡ እና በንግስናው ላይ ጥፋትን አስከተለበት።
ሁሉም ቪዲዮዎች