ከ BibleProject
ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል
የመጽሃፉን የስነ ጽሁፍ ንድፍ እና የሃሳብ ፍሰት የሚያብራራውን ዘፍጥረት 1-11 ላይ የሰራነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በዘፍጥረት መጽሐፍ ላይ፣ እግዚአብሔር መልካም የሆነ አለምን ፈጠረ ከዚያም የሰው ልጆች እንዲገዙት ትዕዛዝ ሰጠ፣ እናም እነሱ ራሳቸውን ለክፋት አሳልፈው በመስጠት ሁሉንም ነገር አበላሹት።
ሁሉም ቪዲዮዎች