ከ BibleProject
ተዛማጅ የእግዚአብሔር ቃል
በሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት ውስጥ ባለው የመጨረሻ ቪዲዮ ላይ ጳውሎስ ወደ ኢየሩሳሌም ከዚያም ወደ ሮሜ እስር ቤት ያደረገውን የመጨረሻ ጉዞ እንመለከታለን። ነገር ግን በተጻራሪ ሁኔታ፣ የጳውሎስ እንግልት ነበር ወደ ሮሜ ግዛት እምብርት ወደ ሆነችው የሮሜ ከተማ የወሰደው። በዚያም ለህዝቦች ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት የማወጅ እድል አገኘ።
ሁሉም ቪዲዮዎች
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች