የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያው ሙሉ በሙሉ ነጻ ሲየመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያው ሙሉ በሙሉ ነጻ ሲሆን ምንም ዓይነት ማስታወቂያ የሌለው እንዲሁም የውስጠ-መተግበሪያ ግብይቶች የማይፈጸሙበት ነው። መተግበሪያውን ያግኙ
ቀኖናዊ

365 ቀናት
የብሉ ሌተር ባይብል "ቀኖናዊ" የተሰኘው እቅድ መጽሐፍ ቅዱስን ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ ራዕየ ዮሐንስ ድረስ ይዳስሳል። ይህ እቅድ ሳምንቱን መሉ ለየዕለቱ የሚስማማ ምንባብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚቀርብሎት ሲሆን ደረጃ በደረጃ በአንድ አመት ግዜ ውስጥ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ አንብበው እንዲጨርሱ ያግዛል።.
ይህ የማንበቢያ ዕቅድ የቀረበው በብሉ ሌተር መጽሐፍ ቅዱስ ነው።









