YouVersion ጸሎት
የእርስዎ የዕለት ተዕለት የጸሎት መተግበሪያ
በማህበረሰብ ውስጥ ከእግዚአብሔር ጋር የሚደረጉ እውነተኛ ውይይቶች።
ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር ይፈልጋሉ፣ ነገር ግን ምን ማለት እንዳለብዎ አያውቁም? መመሪያ ያለው ጸሎት እንዴት መጸለይ እንዳለብዎት እንዲያውቁ የሚያግዝዎ ሲሆን ከጌታ ጸሎት በተቀዳ የጸሎት ልምድ ደረጃ በደረጃ ይመራዎታል።

የጸሎት ዝርዝርዎ ላይ ጸሎቶችን ያክሉ።

ጸሎቶችዎን በሚስጥር ይያዙ ወይም ከእርስዎ ጋር እንዲጸልዩ ጓደኞችን ይጋብዙ።

የጸሎት አስታዋሾችን ያዘጋጁ እና መተግበሪያው የጸሎት ልማድዎን እንዲያዳብሩ እንዲረዳዎ ይፍቀዱ።
