
ክስተትዎ ተዘጋጅቶ ለማጋራት ዝግጁ ሲሆን፣ Events በሁሉም ማህበራዊ አውታረ መረቦችዎ ላይ፣ በኢሜይል ግንኙነቶችዎ ውስጥ፣ እና አገልግሎትዎ ወይም ክስተትዎ ወቅት ሳይቀር በማያ ገጽ ላይ ሊጠቀሙበት የሚችሉ ማስፈንጠሪያ ይሰጥዎታል። የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ ያለው ሰው ማስፈንጠሪያዎን ሲጎበኝ፣ ክስተትዎ ቀጥታ ወደ መተግበሪያው ይከፈታል። የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ ከሌላቸው፣ ክስተትዎን Bible.com ላይ ያያሉ፣ ከፈለጉ መተግበሪያውን ለማግኘት አማራጮች ይኖሯቸዋል።
ወደ Events ስለ መሸጋገር ቪዲዮ ይመልከቱ
አውርድ የእርስዎን ዝግጅቶች በፌስቡክ፣ በትዊተር እና ኢንስታግራም ላይ ለማስተዋወቅ እነዚህ ንብረቶች
አውርድ በእርስዎ ቤተክርስትያን ወይም ድርጅት ውስጥ የሚገኙ ዝግጅቶችን ለማስተዋወቅ እነዚህ ስላይዶች እና የሚታደሉ ጽሑፎች
ተጨማሪ ነጻ ግብዓቶች እየፈለጉ ነው? ከ30,000 በላይ ስብከቶችን፣ የልጆች የጽሑፍ ቁሳቁሶችን፣ የፈጠራ ግብዓቶችን እና ሌሎችንም በ... ላይ ያስሱ open.church