ሮሜ 9:7 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሮሜ 9:7 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ከአብርሃም ዘርም ስለ ሆኑ፣ ሁሉም ልጆቹ አይደሉም፤ ይልቁንስ፣ “ዘርህ በይሥሐቅ በኩል ይጠራልሃል” እንደ ተባለው ነው።
ያጋሩ
ሮሜ 9 NASVሮሜ 9:7 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
እንዲሁም የአብርሃም ዘር ሁሉ የአብርሃም ልጆች ናቸው ማለት አይደለም። እግዚአብሔር አብርሃምን “ዘር የሚወጣልህ በይስሐቅ ነው” ስላለው ነው፤
ያጋሩ
ሮሜ 9 አማ05ሮሜ 9:7 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የአብርሃም ዘር ሁሉ ልጆቹ የሆኑት አይደለም፤ ከይስሐቅ ዘር ይጠራልሃል አለው እንጂ።
ያጋሩ
ሮሜ 9 አማ2000ሮሜ 9:7 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
የአብርሃም ዘር ስለ ሆኑ ሁሉም የእርሱ ልጆች ናቸው ማለት አይደለም፤ ነገር ግን “ዘርህ በይስሐቅ ይጠራልሃል፤” ተባለ።
ያጋሩ
ሮሜ 9 መቅካእኤ