ሮሜ 9:24 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሮሜ 9:24 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
የጠራው ከአይሁድ ወገን ብቻ ሳይሆን ከአሕዛብ ወገን የሆንነውን እኛን እንኳ ሳይቀር አይደለምን?
ያጋሩ
ሮሜ 9 NASVሮሜ 9:24 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ወደ ክብሩ የጠራንና የሰበሰበንም እና ነን፤ ነገር ግን ከአሕዛብም ነው እንጂ ከአይሁድ ብቻ አይደለም።
ያጋሩ
ሮሜ 9 አማ2000ሮሜ 9:24 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
የምሕረቱ ዕቃዎችም ከአይሁድ ብቻ አይደሉም፥ ነገር ግን ከአሕዛብ ደግሞ የጠራን እኛ ነን።
ያጋሩ
ሮሜ 9 አማ54ሮሜ 9:24 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ከእነርሱም ውስጥ ከአይሁድ ብቻ ሳይሆን ከአሕዛብ ደግሞ እኛን ጠራን።
ያጋሩ
ሮሜ 9 መቅካእኤ