ሮሜ 9:10 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሮሜ 9:10 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ይህም ብቻ ሳይሆን ርብቃ የነገድ አባታችን ከሆነው ከይስሐቅ መንታ ልጆችን በፀነሰች ጊዜ፥
ያጋሩ
ሮሜ 9 አማ05ሮሜ 9:10 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ነገር ግን ለእርስዋ ብቻ አይደለም፤ ርብቃም ለአባታችን ለይስሐቅ መንታ በፀነሰች ጊዜ፥
ያጋሩ
ሮሜ 9 አማ2000ሮሜ 9:10 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ይህ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ርብቃ ደግሞ ከአንዱ ከአባታችን ከይስሐቅ በፀነሰች ጊዜ፥
ያጋሩ
ሮሜ 9 አማ54ሮሜ 9:10 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ይህ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ርብቃ ደግሞ ከአንድ ሰው ከአባታችን ከይስሐቅ በፀነሰች ጊዜ፥
ያጋሩ
ሮሜ 9 መቅካእኤ