Skip to content
የBible App ዓርማ

ሮሜ 4:6 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሮሜ 4:6 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ዳዊትም እግዚአብሔር ጽድቅን ያለ ሥራ ስለሚቈጥርለት ሰው ብፅዕና እንዲህ ብሏል፤

ያጋሩ
ሮሜ 4 NASV

ሮሜ 4:6 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ዳዊትም በበኩሉ እግዚአብሔር ያለ መልካም ሥራ የሚያጸድቀው ሰው ምን ያኽል የተባረከ መሆኑን ሲገልጥ እንዲህ ብሎአል፦

ሮሜ 4:6 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

የኦ​ሪ​ትን ሥራ ሳይ​ፈ​ጽም ማመኑ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ጽድቅ ሆኖ የሚ​ቈ​ጠ​ር​ለ​ትን ሰው ዳዊት “ብፁዕ” በሚ​ል​በት አን​ቀጽ እን​ዲህ ይላል፦

ሮሜ 4:6 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

እንደዚህ ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ሥራ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ስለ ሰው ብፅዕና ይናገራል እንዲህ ሲል፦

ሮሜ 4:6 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ደግሞም ዳዊት እንኳ፥ እግዚአብሔር ያለ ሥራ፥ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ሰው፥ ስለ መባረኩ ሲናገር፤