ሮሜ 2:21 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሮሜ 2:21 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
እንግዲህ አንተ ሌሎችን የምታስተምር፣ ራስህን አታስተምርምን? አትስረቅ ብለህ የምትሰብክ፣ ትሰርቃለህን?
ያጋሩ
ሮሜ 2 NASVሮሜ 2:21 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ሌሎችን የምታስተምር ስትሆን ታዲያ ራስህን ለምን አታስተምርም? አትስረቁ ትላለህ፤ አንተ ግን ትሰርቃለህ፤
ያጋሩ
ሮሜ 2 አማ05ሮሜ 2:21 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እንግዲህ ሌላውን የምታስተምር ራስህን እንዴት አታስተምርም? አትስረቁ ትላለህ፤ ነገር ግን አንተ ራስህ ትሰርቃለህ።
ያጋሩ
ሮሜ 2 አማ2000ሮሜ 2:21 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እንግዲህ አንተ ሌላውን የምታስተምር ራስህን አታስተምርምን? አትስረቅ ብለህ የምትሰብክ ትሰርቃለህን?
ያጋሩ
ሮሜ 2 አማ54ሮሜ 2:21 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ስለዚህ አንተ ሌላውን የምታስተምር ራስህን አታስተምርምን? አትስረቅ ብለህ እየሰበክ ትሰርቃለህን?
ያጋሩ
ሮሜ 2 መቅካእኤ