ሮሜ 2:20 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሮሜ 2:20 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በሕጉም ካገኘኸው ዕውቀትና እውነት የተነሣ አላዋቂ ለሆኑት መካሪ፣ ለሕፃናት አስተማሪ ከሆንህ፣

ያጋሩ
ሮሜ 2 NASV

ሮሜ 2:20 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ያልተማሩትን አሠለጥናለሁ፤ ሕፃናትን አስተምራለሁ” ትላለህ፤ እንዲሁም “በሕግ የዕውቀትና የእውነት ምልአት አለኝ” ትላለህ።

ሮሜ 2:20 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ሰነ​ፎ​ችን ልባ​ሞች የም​ታ​ደ​ርግ፥ ሕፃ​ና​ትን የም​ታ​ስ​ተ​ምር፥ ጻድ​ቅና የም​ት​ከ​ብ​ር​በ​ትን የኦ​ሪ​ትን ሕግ የም​ታ​ውቅ የም​ት​መ​ስል፥

ሮሜ 2:19-20 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

በሕግም የእውቀትና የእውነት መልክ ስላለህ፥ የዕውሮች መሪ፥ በጨለማም ላሉ ብርሃን፥ የሰነፎችም አስተማሪ፥ የሕፃናትም መምህር እንደ ሆንህ በራስህ ብትታመን፤

ሮሜ 2:20 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

የሞኞች አስተማሪ፥ የሕፃናት መምህር ነኝ ካልህ፥ በሕግም የእውቀትና የእውነት አርአያ ካለህ፥