Skip to content
የBible App ዓርማ

ሮሜ 16:13 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ሮሜ 16:13 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በጌታ ለተመረጠው ለሩፎንና የእኔም እናት ለሆነችው ለእናቱ ሰላምታ አቅርቡልኝ።

ሮሜ 16:13 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ጌታን በማገልገል በጣም ለታወቀው ለሩፎስ ሰላምታ አቅርቡልኝ፤ እኔን እንደ ልጅዋ ትወደኝ ለነበረችው ለእናቱም ሰላምታ አቅርቡልኝ።

ሮሜ 16:13 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

ጌታ​ችን የመ​ረ​ጠው ሩፎ​ንን፥ እና​ቱ​ንም፥ ለእ​ኔም እናቴ የሆ​ነ​ች​ውን ሰላም በሉ።

ሮሜ 16:13 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

በጌታ ሆኖ ለታወቀ ለሩፎን ለእኔና ለእርሱም እናት ሰላምታ አቅርቡልኝ።

ሮሜ 16:13 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

በጌታ ሆኖ ለታወቀ ለሩፎን ለእኔና ለእርሱም እናት ሰላምታ አቅርቡልኝ።