ሮሜ 14:3 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሮሜ 14:3 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ማንኛውንም የሚበላ የማይበላውን አይናቅ፤ የማይበላውም የሚበላውን አይኰንን፤ እግዚአብሔር ተቀብሎታልና።
ያጋሩ
ሮሜ 14 NASVሮሜ 14:3 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ስለዚህ ማንኛውንም ነገር የሚበላ ሰው የማይበላውን ሰው አይንቀፈው፤ የማይበላውም በሚበላው ሰው ላይ አይፍረድ፤ እርሱንም እግዚአብሔር ተቀብሎታልና።
ያጋሩ
ሮሜ 14 አማ05ሮሜ 14:3 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የሚበላውም የማይበላውን አይናቀው፤ የማይበላውም የሚበላውን አይንቀፈው፤ ሁሉንም እግዚአብሔር አውቆአቸዋልና።
ያጋሩ
ሮሜ 14 አማ2000ሮሜ 14:3 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
የሚበላ የማይበላውን አይናቀው የማይበላውም በሚበላው አይፍረድ፥ እግዚአብሔር ተቀብሎታልና።
ያጋሩ
ሮሜ 14 አማ54ሮሜ 14:3 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
የሚበላ የማይበላውን አይናቀው፤ የማይበላውም በሚበላው አይፍረድ፤ እግዚአብሔር ተቀብሎታልና።
ያጋሩ
ሮሜ 14 መቅካእኤ