ሮሜ 11:4 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሮሜ 11:4 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
እግዚአብሔር የሰጠው መልስ ግን ምን ነበር? “ጕልበታቸው ለበኣል ያልተንበረከከውን ሰባት ሺሕ ሰዎች ለራሴ አስቀርቻለሁ።”
ያጋሩ
ሮሜ 11 NASVሮሜ 11:4 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ነገር ግን እግዚአብሔር ምን ብሎ መለሰለት? “ባዓል ለተባለው ጣዖት ያልሰገዱትን ሰባት ሺህ ሰዎች ለራሴ አስቀርቻለሁ” ብሎታል።
ያጋሩ
ሮሜ 11 አማ05ሮሜ 11:4 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የተገለጠለትስ ምን አለው? “ለጣዖት ያልሰገዱ ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀርቻለሁ።”
ያጋሩ
ሮሜ 11 አማ2000ሮሜ 11:4 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ነገር ግን አምላካዊ መልስ ምን አለው? ለበአል ያልሰገዱትን ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀርቼአለሁ።
ያጋሩ
ሮሜ 11 አማ54ሮሜ 11:4 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ነገር ግን መለኮታዊ መልስ ምን አለው? “ለበዓል ያልሰገዱትን ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀርቼአለሁ።”
ያጋሩ
ሮሜ 11 መቅካእኤ