ሮሜ 1:14 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ሮሜ 1:14 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
የሠለጠኑትንም ሆነ ያልሠለጠኑትን፥ የተማሩትንም ሆነ ያልተማሩትን ሕዝቦች የማስተማር ግዴታ አለብኝ።
ያጋሩ
ሮሜ 1 አማ05ሮሜ 1:14 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ለአረማውያንና ላልተማሩ፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉም ሁሉ አስተምር ዘንድ ዕዳ አለብኝ።
ያጋሩ
ሮሜ 1 አማ2000ሮሜ 1:14 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ለግሪክ ሰዎችና ላልተማሩም፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉም ዕዳ አለብኝ፤
ያጋሩ
ሮሜ 1 አማ54ሮሜ 1:14 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ለግሪኮችና ግሪኮች ላልሆኑት፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉትም ዕዳ አለብኝ፤
ያጋሩ
ሮሜ 1 መቅካእኤ