ምሳሌ 28:7 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ምሳሌ 28:7 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
ሕግን የሚያከብር ልጅ ጥበበኛ ነው፤ ከማይረቡ ወስላቶች ጋር ወዳጅ የሚሆን ልጅ ግን አባቱን ያሳፍራል።
ምሳሌ 28:7 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ሕግን የሚጠብቅ አስተዋይ ልጅ ነው፥ ራሳቸውን የማይቆጣጠሩትን የሚከተል ግን አባቱን ያሳፍራል።