Skip to content

ምሳሌ 28:4 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ምሳሌ 28:4 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

ሕግን የሚተዉ ክፉዎችን ያወድሳሉ፤ ሕግን የሚጠብቁ ግን ይቋቋሟቸዋል።

ምሳሌ 28:4 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሕግን የማያከብሩ ሰዎች ክፉ ሰዎችን ያመሰግናሉ፤ ሕግን የሚያከብሩ ግን ክፉዎችን ይቃወማሉ።

ምሳሌ 28:4 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

ሕግን የሚተዉ ሰዎች ክፉዎችን ያመሰግናሉ፥ ሕግ ጠባቂዎች ግን ይቃወሟቸዋል።