ምሳሌ 28:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ምሳሌ 28:2 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
አንድ ሕዝብ ኃጢአተኛ ሲሆን መሪዎች ይለዋወጡበታል፤ ዐዋቂና አስተዋይ መሪ ሲኖረው ግን ለረዥም ጊዜ ጽኑ ሕዝብ ይሆናል።
ያጋሩ
ምሳሌ 28 አማ05ምሳሌ 28:2 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
አገሪቱ ዓመፀኛ ስትሆን መሪዎችዋ ብዙ ሆኑ፥ በአስተዋይና በአዋቂ ሰው ግን ዘመንዋ ይረዝማል።
ያጋሩ
ምሳሌ 28 መቅካእኤ