Skip to content

ምሳሌ 26:7 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ምሳሌ 26:7 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

በሞኝ አንደበት የሚነገር ምሳሌ፣ የሰለለ የሽባ ሰው እግር ነው።

ምሳሌ 26:7 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

ሞኝ በምሳሌ የሚጠቀመው ሽባ ሰው በአንካሳ እግሮቹ የሚጠቀመውን ያኽል ነው።

ምሳሌ 26:7 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

በምሳሌ የሚናገር ሞኝ፥ እንደተንጠለጠሉ የአንካሳ እግሮች ነው።