ምሳሌ 2:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ምሳሌ 2:2 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ጆሮህ ጥበብን ትሰማለች፥ ልብህንም ወደ ማስተዋል ታዘነብላለህ። ልብህንም ልጅህን ለመምከር ታቀርባለህ፥
ያጋሩ
ምሳሌ 2 አማ2000ምሳሌ 2:2 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ጆሮህ ጥበብን እንዲያደምጥ ታደርጋለህ፥ ልብህንም ወደ ማስተዋል ታዘነብላለህ።
ያጋሩ
ምሳሌ 2 መቅካእኤ