ዘኍልቍ 7:78 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ዘኍልቍ 7:78-83 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
በዐሥራ ሁለተኛው ቀን መባውን ያቀረበው ከንፍታሌም ነገድ የዔናን ልጅ አሒራዕ ነበር።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 7 አማ05ዘኍልቍ 7:78 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
በዐሥራ ሁለተኛውም ቀን የንፍታሌም ልጆች አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ መባውን አቀረበ፤
ዘኍልቍ 7:78 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
በአሥራ ሁለተኛውም ቀን የንፍታሌም ልጆች አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ፤
ያጋሩ
ዘኍልቍ 7 አማ54ዘኍልቍ 7:78 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በዓሥራ ሁለተኛውም ቀን የንፍታሌም ልጆች አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ አቀረበ፤
ያጋሩ
ዘኍልቍ 7 መቅካእኤ