Skip to content

ዘኍልቍ 4:1 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ዘኍልቍ 4:1 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤

ዘኍልቍ 4:1 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤

ዘኍልቍ 4:1 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴ​ንና አሮ​ንን እን​ዲህ ብሎ ተና​ገ​ራ​ቸው፦

ዘኍልቍ 4:1 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦