ዘኍልቍ 3:7 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ዘኍልቍ 3:7 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በመገናኛው ድንኳን የማደሪያውን አገልግሎት በመፈጸም ለርሱና ለማኅበረ ሰቡ ሁሉ የሚያስፈልጉትን ተግባሮች ያከናውኑ፤
ያጋሩ
ዘኍልቍ 3 NASVዘኍልቍ 3:7 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
እነርሱም አሮንንና መላውን ማኅበር በመገናኛው ድንኳን በማገልገል ተግባራቸውን ይፈጽማሉ።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 3 አማ05ዘኍልቍ 3:7 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የድንኳኑን ሥራ ይሠሩ ዘንድ ሕጉንና የእስራኤልን ልጆች ሕግ በምስክሩ ድንኳን ፊት ይጠብቁ።
ዘኍልቍ 3:7 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
የማደሪያውንም ሥራ ይሠሩ ዘንድ፥ እርሱንና ማኅበሩን ሁሉ ለማገልገል የሚያስፈልገውን ነገር በመገናኛው ድንኳን ፊት ይጠብቁ።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 3 አማ54ዘኍልቍ 3:7 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
የማደሪያውንም ሥራ እየሠሩ፥ በመገናኛው ድንኳን ፊት ለእርሱና ለማኅበሩ ሁሉ ያለባቸውን ግዴታዎች ይፈጽሙ።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 3 መቅካእኤ