Skip to content

ዘኍልቍ 3:30 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ

ዘኍልቍ 3:30 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)

የቀዓት ጐሣዎች ቤተ ሰቦች አለቃ የዑዝኤል ልጅ ኤሊጻፋን ይሆናል።

ዘኍልቍ 3:30 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)

የቀዓትም ጐሣ መሪ የዑዚኤል ልጅ የሆነው ኤሊጻፋን ነበር።

ዘኍልቍ 3:30 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))

የቀ​ዓት ወገ​ኖች አባ​ቶች ቤት አለቃ የአ​ዛ​ሔል ልጅ ኤሊ​ሳፋ ይሆ​ናል።

ዘኍልቍ 3:30 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))

የቀዓታውያንም ወገኖች አባቶች ቤት አለቃ የዑዝኤል ልጅ ኤሊሳፈን ይሆናል።

ዘኍልቍ 3:30 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))

የቀዓታውያንም ወገኖች አባቶች ቤት አለቃ የዑዝኤል ልጅ ኤሊሳፈን ይሆናል።