ዘኍልቍ 3:1 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ዘኍልቍ 3:1 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
እግዚአብሔር ሙሴን በሲና ተራራ ላይ ባነጋገረው ጊዜ የአሮንና የሙሴ ትውልድ ይህ ነበር።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 3 አማ05ዘኍልቍ 3:1 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ ሙሴን በተናገረበት ቀን የአሮንና የሙሴ ትውልድ ይህ ነበረ።
ዘኍልቍ 3:1 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እግዚአብሔርም በሲና ተራራ ላይ ሙሴን በተናገረበት ቀን የአሮንና የሙሴ ትውልድ ይህ ነበረ።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 3 አማ54ዘኍልቍ 3:1 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ጌታም በሲና ተራራ ላይ ሙሴን በተናገረበት ቀን የአሮንና የሙሴ ትውልድ ይህ ነበረ።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 3 መቅካእኤ