ዘኍልቍ 26:22 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ዘኍልቍ 26:22 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የዛብሎን ወገኖች በየወገናቸው፥ ከሳሬድ የሳሬዳውያን ወገን፥ ከኤሎኒ የኤሎኒያውያን ወገን፥ ከያሕልኤል የያሕልኤላውያን ወገን።
ዘኍልቍ 26:22 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እነዚህ የይሁዳ ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ሰባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።
ዘኍልቍ 26:22 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
እነዚህ የይሁዳ ወገኖች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ሰባ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።