ዘኍልቍ 22:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ዘኍልቍ 22:2 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
የሞአብ ንጉሥ የጺጶር ልጅ ባላቅ እስራኤላውያን በአሞራውያን ላይ ያደረሱትን ጒዳት አየ፥
ያጋሩ
ዘኍልቍ 22 አማ05ዘኍልቍ 22:2 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የሴፎር ልጅ ባላቅ እስራኤል በአሞሬዎናውያን ላይ ያደረገውን ሁሉ አየ።
ዘኍልቍ 22:2 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
የሴፎር ልጅ ባላቅ እስራኤል በአሞራውያን ላየ ያደረገውን ሁሉ አየ።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 22 አማ54ዘኍልቍ 22:2 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
የሴፎር ልጅ ባላቅ እስራኤል በአሞራውያን ላይ ያደረገውን ሁሉ አየ።