ዘኍልቍ 20:2 - ሁሉንም ስሪቶች ያወዳድሩ
ዘኍልቍ 20:2 NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በዚህ ጊዜ ለማኅበረ ሰቡ የሚሆን ውሃ አልነበረም፤ ሕዝቡም ሙሴንና አሮንን በመቃወም ተሰበሰቡ።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 20 NASVዘኍልቍ 20:2 አማ05 (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም)
በሰፈሩበት ቦታ ውሃ አልነበረም፤ ስለዚህ ሕዝቡ ሙሴንና አሮንን በመቃወም ተሰብስበው፥
ያጋሩ
ዘኍልቍ 20 አማ05ዘኍልቍ 20:2 አማ2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ለማኅበሩም ውኃ አልነበረም፤ ሕዝቡም በሙሴና በአሮን ላይ ተሰበሰቡ።
ዘኍልቍ 20:2 አማ54 (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ለማኅበሩም ውኃ አልነበረም፤ በሙሴና በአሮንም ላይ ተሰበሰቡ።
ያጋሩ
ዘኍልቍ 20 አማ54ዘኍልቍ 20:2 መቅካእኤ (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ለማኅበሩም ውኃ አልነበረም፤ እነርሱም በሙሴና በአሮን ላይ ተሰበሰቡ።